Legal Holidays of Ethiopia

Date Name
1/1 እንቍጣጣሽ
17/1 የመስቀል በዓል
29/4 ገና
11/5 ጥምቀት
23/6 አድዋ ድል መታሰቢያ
?/8 የስቅለት በዓል
(Good Friday)
?/8 የትንሣኤ በዓል
(Easter)
23/8 የዓለም ላባደሮች ቀን
27/8 የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን
20/9 ደርግ የወደቀበት

Legally Recognized Islamic Holidays

Holiday dates depend on the Islamic calendar.

የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) Birthday of Prophet Mohammed (Maulid)
ኢድ አል ፈጥር (ረመዳን) Id Al Fater (Remedan)
ኢድ አል አድሐ (አረፋ) Id Al Adaha (Arefa)