ስለ Mandrakelinux ሁሉ!
የMandrakelinux ሲስተሞን በአጥጋቢ ሁኔታ መጠቀም ይችሉ ዘንድ እንዲረዳዎት፤Mandrakesoft በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶች ያቀርባል።ከዚህ ዝቅ ብሎ የMandrakesoft አርዳታ እና የአገልግሎት ምርጫዎች :
![]() |
Mandrakesoft.com
The mandrakesoft.com website provides all the details for keeping in touch with the publisher of the Linux system with the most features and best usability. There you will find all information you need about our products and services! |
![]() |
የMandrake ክበብ
Mandrake ክበብ፣ ለMandrakelinux ተጠቃሚዎች ቆርጦ የተነሳ ግረ-ገጽ ነው። |
|
![]() |
Mandrakelinux.com
Mandrakelinux.com የሊኑክስ ማህበረሰብን እና የopen source ሊኑክስ የስራ እቅዶችን ለመጥቀም ቆርጦ የተነሳ ድረ-ገጽ ነው። |
![]() |
የMandrake ባለሞያ
Mandrakeexpert ከMandrakesoft ድጋፍ ቡድን እርዳታ ለማግኘት ቀዳሚ መድረሻ ነው። |
|
![]() |
የMandrake መደብር
Mandrakestore የMandrakesoft የመስመር ላይ መደብር ነው። ለአዲሱ እይታና-ስሜትምስጋና ይግባው እና፤ የምርቶች፣ የአገልግሎቶች ወይም የሶስተኛ አካል ዘዴዎች ግዢ ቀላል አልነበረም! |
![]() ![]() |
Mandrakeonline
Mandrakeonline በMandrakesoft የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ ለማቆየት ይረዳዎታል። |